Youth Network Ethiopia

Youth Network Ethiopia company information, Employees & Contact Information

የኢትዮጵያ ወጣቶች ትስስር መረብ (Youth Network Ethiopia) ወጣቱን ክፍል ለማህበራዊ-ኢኮኖሚያዊ ትስስር ለማገናኘት የተነደፈ ልዩ ዲጂታል መድረክ ነው። የኢትዮጵያ ትልቁ የሀብት/ትራንስፎርሜሽን ተዋናዮች ወጣቶቹ ናቸው። ሆኖም ይህ የተትረፈረፈ ሀብት በአንፃራዊነት በማየት እና የፋይናንስ ተደራሽነት ፣ የኢንተርፕረነርሺፕ ክህሎቶች ትምህርት ፣ የሥራ ዕድሎች ማመቻቸት እና ብዙውን ጊዜ ከውሳኔ አሰጣጥ ጋር ተያይዞ ተሻጋሪ ጉዳዮችን አፅንዎት በመስጠት ውይይት እንዲደረግ ማስቻል ተገቢና መሠረታዊ ነው! የኢትዮጵያ ወጣቶች ትስስር መረብ ከዚህ ቀደም በእውቀትና በመረጃ እጥረት ምክንያት ሲያራርቅና ሲያጋጭ የነበረውን ኢንተርኔት ለመልካም ተግባር በመጠቀም ከመራራቅ መቀራረብን ከጨለማው ወደ ብርሀኑ በማዘውተር ለሀገራዊ ሰላም እና እድገት ልንጠቀምበት ይገባል ሲል ይህንን መድረክ አበጅቷል። ስለዚህ በአገራችን ጉዳይ ከእርስዎ ጋር ለመስራት የኢትዮጵያ ወጣቶች ትስስር መረብ በአባልነት እንድትመዘገቡ ይጋብዛል። ለብቻ ይከብዳል ተባብሮ ግን ይቻላል የኢትዮጵያ ወጣቶች ትስስር መረብ (Youth Network Ethiopia) Website: youthnetworkethiopia.com Telegram channel: https://t.me/YNE123
Looking for a particular Youth Network Ethiopia employee's phone or email?

Youth Network Ethiopia Questions

Top Youth Network Ethiopia Employees

Free Chrome Extension

Find emails, phones & company data instantly

Find verified emails from LinkedIn profiles
Get direct phone numbers & mobile contacts
Access company data & employee information
Works directly on LinkedIn - no copy/paste needed
Get Chrome Extension - Free

Aero Online

Your AI prospecting assistant