Elbee Manufacturing Plc

Elbee Manufacturing Plc company information, Employees & Contact Information

አዲስ የፋሽን ዲዛይንንግ ምዕራፍ ኤል ቢ ከመነሻው "አይቻልም"ን በማስወገድ "እሞክራለሁ፣ አደርጋለሁ፣ እችላለሁ፣ ቀላል ነው..." የሚል ትውልድ ለመፍጠር ወጥኖ የተነሳ ድርጅት ነው። ኤል ቢ የሀገራችንን የፋሽን ዲያንንግ ዘርፍ ሐሳብዎን እውን አድርጎ ለማሳየት ራሱን ያዘጋጀ ድርጅት ነው ኤል ቢ ተለብሶ ማየት የሚፈልጉትን ማንኛውንም የፋሽን ዲዛይንንግ መነሻ ሀሳብ ይዘው ሲመጡ ያን ያፈለቁት የፋሽን ዲዛይንንግ ሀሳብ በብቁ ባለሙያዎቹ አማካኝነት አጎልብቶ ወደ ተግባር ለመቀየር ዝግጅቱን አጠናቋል። ታዲያ ወደ ኤል ቢ ለመምጣት ሲወስኑ የጥራትና የመጠን ጉዳይ ፈጽሞ እንዳያሳስቦት። ፈጠራ ከታከለባቸው የደንብ ልብሶች እስከ ተወዳጅ የክት አልባሳት አሳምሮ ሰርቶ በማስረከብ አሳምኖ ይሸኛል። እንዲሁም ኤል ቢ ቢኖር ብለው በምናብዎ የሳሉትን ባህላዊና ዘመናዊ የቤትና የቢሮ ማስዋቢያ ቅንጡ ቁሳቁሶችን ባሰቡት ደረጃና መጠን ሰርቶ ያስርክቦታል። በኤል ቢ ዘንድ አልችልም አይቻልም! ኑ አብረን እንቻል! ኤልቢ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማኀበር አድራሻ ከአያት አደባባይ ወደ ጣፍ በሚወስደው መንገድ ቲ ኤን ቲ ህንፃ ፊትለፊት እንገኛለን _ ስልክ _0944400005 _ኢሜል_elbeemanufacturing@gmail.com

Company Details

Employees
5
Founded
-
Address
Addis Ababa, Ayat Addis Ababa, Et
Industry
Textile Manufacturing
NAICS
Textile Mills
Textile Product Mills
Fiber, Yarn, and Thread Mills
Fabric Mills
Textile and Fabric Finishing and Fabric Coating Mills
Broadwoven Fabric Mills
Narrow Fabric Mills and Schiffli Machine Embroidery
Nonwoven Fabric Mills
Knit Fabric Mills
Textile and Fabric Finishing Mills
Fabric Coating Mills
Keywords
Genet Teklay.
HQ
addis Ababa, ayat addis ababa
Looking for a particular Elbee Manufacturing Plc employee's phone or email?

Elbee Manufacturing Plc Questions

Top Elbee Manufacturing Plc Employees

Free Chrome Extension

Find emails, phones & company data instantly

Find verified emails from LinkedIn profiles
Get direct phone numbers & mobile contacts
Access company data & employee information
Works directly on LinkedIn - no copy/paste needed
Get Chrome Extension - Free

Aero Online

Your AI prospecting assistant