ኢትዮጵያ ታንብብ ማህበር - Read Ethiopia Association

ኢትዮጵያ ታንብብ ማህበር - Read Ethiopia Association company information, Employees & Contact Information

✍️ማንበብ የተሟላ ሰብዕና ለመገንባት ወሳኝ ከሚባሉት የህይወት ልምዶች ውስጥ እንዱ እና ዋነኛዉ ነዉ:: የንባብ ባህልን ማዳበር አሰላሳይ እና ደርዝ ያለዉ ግላዊ እና ማህበረሰባዊ አኗኗር እንድንላመድ አስቻይ ማንጸሪያ በጎ ልምድ በመሆኑ በንባብ የታሸ ህሊና እራስን ስለመሆን እንጂ ከእራስ ጋር ሰላም በማይፈጥሩ ጸያፍ ተግባራት እንዳይሰማራ አጥር ሆኖ የሚከለክል ልጓም ሆኖ የሚገታ በጎ ልምድ ነዉ ፡፡ ✍️ጥበብ፣ ብልሃት፣ አስተውሎት፣ መላ፣ ከየገጾች አዝመራ ተትረፍርፎ ይሰበሰባል::  የህይወት መልኮች፣ ከፍታና ዝቅታ ቁልጭ ብሎ ይታይበታል:: የልቦና አብርሆት ከፋች ከሆኑ መሰረታውያን የሰው ልጆች የሰብዕና መገንቢያዎች ውስጥ ማንበብ እንዱ ቁልፍ ነው:: መጽኃፍን መመልከት አለምን የምንረዳበትን መነጽር በአግባቡ እንድናስተካክል የሚረዳ የሰዉ ልጆችን ሰብዕና፣ስነ ምግባር፣አስተሳሰብ፣ ደህንነት፣አንድነተ የሚገነባ መሆኑ በተግባር የተፈተነ ሀቅ ነዉ፡፡ ✍️ ስለሆነም ኢትዮጵያ ታንብብ ማህበር (Read Ethiopia Association) የቀዘቀዘውን የንባብ ልማድ በተላያዩ አገልግሎቶች በከተማችን ብሎም በሀገራችን ሰፊ የስነ ምህዳር የመገንባት ዓላማ አንግቦ እና ህጋዊ ማዕቀፍ ኖሮት በቅርቡ የመክፈቻ ዝግጅት ለማድረግ በእንቅስቃሴ ላይ ነው። ማህበሩ የንባብ ልማድ ባህልን ከማዳበር ውጪ ፓለቲካዊ ሆነ ሀይማኖታዊ አጀንዳ የለውም። ✍️ ወዳጆዎን ይህ ገፃችን ጋር በመጋበዝ እና ቤተሰብ እንዲሆኑ በመጠየቅ ይረዱን ዘንድ እናሳስባለን። ስለማህበሩ አንኳር ጥያቄዎች ከእይታዎቻችን ጋር ይቀጥላል። "የንባብ ባህልን በማዳበር አሳቢ እና አሰላሳይ ትውልድን እንፍጠር!"

Company Details

Employees
2
Founded
-
Address
Bahir Dar, Amhara, Et
Industry
Community Services
NAICS
Community Food and Housing, and Emergency and Other Relief Services
Community Food Services
Community Housing Services
Temporary Shelters
Other Community Housing Services
Keywords
Bahir dar.
HQ
Bahir dar, Amhara
Looking for a particular ኢትዮጵያ ታንብብ ማህበር - Read Ethiopia Association employee's phone or email?

ኢትዮጵያ ታንብብ ማህበር - Read Ethiopia Association Questions

Top ኢትዮጵያ ታንብብ ማህበር - Read Ethiopia Association Employees

Free Chrome Extension

Find emails, phones & company data instantly

Find verified emails from LinkedIn profiles
Get direct phone numbers & mobile contacts
Access company data & employee information
Works directly on LinkedIn - no copy/paste needed
Get Chrome Extension - Free

Aero Online

Your AI prospecting assistant