ሰበዝ ሥልጠና እና ማማከር አገልግሎት Sebez Training and Consultancy services
International Trade And Development
Addis Abeba, Et
6 employees
- Employees
- 6
ሰበዝ ሥልጠና እና ማማከር አገልግሎት Sebez Training and Consultancy services Overview
- Headquarters
- Addis Abeba, Et
- Website
- www.sebeztraining.com+
- Industry
- International Trade And Development
- Employees
- 6
- Founded
- 2022
- NAICS
-
International Trade Financing
Keywords
About ሰበዝ ሥልጠና እና ማማከር አገልግሎት Sebez Training and Consultancy services
በዚህ ገፅ ስለ ገቢና ወጪ ንግድ አሰራር ፣ሰነዶች አይነትና አዘገጃጀት ፣ስለ ጉሙሩክ፣ አዳዲስ መረጃዎች፣ ህጎች፣ ደንቦችና መመሪያዎች አለመአቀፋዊ እና አገራዊ መረጃዎች በፍጥነት እንዲደረሰው፣ ጠቃሚ ትምህርቶችን በቀላሉ እንዲያገኙ እናደርጋለን፡፡ አላማችን የገቢ እና የወጪ ንግድ ሰራ ላይ የተሰማሩ ወይም ወደፊት የመሰማራት ሀሳብ ያላቸው የንግድ አጋሮችን ማገዝ ነው፡፡ ይህ ቻናል 🌐በገቢና ወጪ ንግድ(Import Export) ላይ ለተሰማሩ ወይም ለመሰማራት ላሰቡ 🛳 በትራንዚት ወይ ሎጀስቲክስ ድርጅት ውስጥ ለሚሰሩ ✅በአስመጪና ላኪ ድርጅት ውስጥ በማንኛውም ዘርፍ ለሚሰሩ 🎯 ለጉዳይ አስፈፃሚዎች 🏦 በባንክ፣በጉሙሩክ፣ በገቢዎች እና ሌሎችም መሰል የመንግስትና መንግስታዊ ባልሆኑ መስሪያ ቤቶች ለሚሰሩ እና በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከአስመጪ እና ላኪዎች ጋር የሚያገናኝ ስራ ላላቸው በሙሉ ጠቃሚ መረጃዎችን ለመለዋወጥ በቀላሉ ለመማማር በማሰብ የተከፈተ ሲሆን ✅ የአስመጪና ላኪነት ንግድ አሰራር ✅ በአለም አቀፍ ንግድ አስራር ውስጥ ስላሉ ሰነዶች አይነትና አዘገጃጀት ✅ስለ ጉሙሩክ፣ ንግድ ሚስቴር፣ ብሔራዊ ባንክ አዳዲስ መረጃዎች፣ ህጎች፣ ደንቦችና መመሪያዎችን ✅ የሺፒንግ፣ የካርጎ፣ የወደብ እና ሌሎች ተያያዥ መረጃዎችን ✅ አስመጪና ላኪዎችን የሚመለከት እና ጠቃሚ የሆኑ አለመአቀፋዊ እና አገራዊ መረጃዎች በፍጥነት በቀላሉ ለቻናሉ ተጠቃሚዎች ተደራሽ በማድረግ እንማማራለን፡፡ እርሰዎም follow በማድረግ ወዳጅ ዘመድ ጓደ ኛውን ወደዚህ ቻናል በመጋበዝ መልእክቱ ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን በማድረግ የበኩለውን ያበርክቱ፡፡ ኑ በጋራ እንማማር!! In the page we will cover all information about Import export and international trade in General. Followers who are working or intended to work in import export business, logistics and customs clearance, company liaisons officers, Bank and Customs will be more beneficial. In this page we will provide local and international information's about International trade procedures, policies, proclamations, documentations, ports, shipping lines etc.
Compare Similar Companies to ሰበዝ ሥልጠና እና ማማከር አገልግሎት Sebez Training and Consultancy services
TradeEthiopia B2B Company | ዓለም ዓቀፍ የገበያ አስተሳሳሪ
Wholesale Import And Export
Kotebe Metropolitan University
Higher Education
Oromia Chamber of Commerce and Sectoral Association
Facilities Services
Ha Ge'ez Import Export
Wholesale Import And Export
AddisMedia
Advertising Services
Eagle Eye Business Group
Executive Offices
Abol Coffee
Food And Beverage Services
Axis Law
Legal Services
Maldives Promotion
Printing Services
ደንገል የጤና ትራሶች Dengel Orthopedic Pillows
Wellness And Fitness Services