Verified email-pattern data for ኢትዮጵያ ታንብብ ማህበር - Read Ethiopia Association is currently limited. You can still use the company insights and contact sections below.
✍️ማንበብ የተሟላ ሰብዕና ለመገንባት ወሳኝ ከሚባሉት የህይወት ልምዶች ውስጥ እንዱ እና ዋነኛዉ ነዉ:: የንባብ ባህልን ማዳበር አሰላሳይ እና ደርዝ ያለዉ ግላዊ እና ማህበረሰባዊ አኗኗር እንድንላመድ አስቻይ ማንጸሪያ በጎ ልምድ በመሆኑ በንባብ የታሸ ህሊና እራስን ስለመሆን እንጂ ከእራስ ጋር ሰላም በማይፈጥሩ ጸያፍ ተግባራት እንዳይሰማራ አጥር ሆኖ የሚከለክል ልጓም ሆኖ የሚገታ በጎ ልምድ ነዉ ፡፡
✍️ጥበብ፣ ብልሃት፣ አስተውሎት፣ መላ፣ ከየገጾች አዝመራ ተትረፍርፎ ይሰበሰባል:: የህይወት መልኮች፣ ከፍታና ዝቅታ ቁልጭ ብሎ ይታይበታል:: የልቦና አብርሆት ከፋች ከሆኑ መሰረታውያን የሰው ልጆች የሰብዕና መገንቢያዎች ውስጥ ማንበብ እንዱ ቁልፍ ነው:: መጽኃፍን መመልከት አለምን የምንረዳበትን መነጽር በአግባቡ እንድናስተካክል የሚረዳ የሰዉ ልጆችን ሰብዕና፣ስነ ምግባር፣አስተሳሰብ፣ ደህንነት፣አንድነተ የሚገነባ መሆኑ በተግባር የተፈተነ ሀቅ ነዉ፡፡
✍️ ስለሆነም ኢትዮጵያ ታንብብ ማህበር (Read Ethiopia Association) የቀዘቀዘውን የንባብ ልማድ በተላያዩ አገልግሎቶች በከተማችን ብሎም በሀገራችን ሰፊ የስነ ምህዳር የመገንባት ዓላማ አንግቦ እና ህጋዊ ማዕቀፍ ኖሮት በቅርቡ የመክፈቻ ዝግጅት ለማድረግ በእንቅስቃሴ ላይ ነው። ማህበሩ የንባብ ልማድ ባህልን ከማዳበር ውጪ ፓለቲካዊ ሆነ ሀይማኖታዊ አጀንዳ የለውም።
✍️ ወዳጆዎን ይህ ገፃችን ጋር በመጋበዝ እና ቤተሰብ እንዲሆኑ በመጠየቅ ይረዱን ዘንድ እናሳስባለን። ስለማህበሩ አንኳር ጥያቄዎች ከእይታዎቻችን ጋር ይቀጥላል።
"የንባብ ባህልን በማዳበር አሳቢ እና አሰላሳይ ትውልድን እንፍጠር!"
Company Details
- Employees
- 2
- Founded
- -
- Address
- Bahir Dar, Amhara, Et
- Industry
- Community Services
- Keywords
- Bahir dar.
- HQ
- Bahir dar, Amhara
ኢትዮጵያ ታንብብ ማህበር - Read Ethiopia Association Questions
ኢትዮጵያ ታንብብ ማህበር - Read Ethiopia Association's LinkedIn profile is https://et.linkedin.com/company/reaatbahirdar
ኢትዮጵያ ታንብብ ማህበር - Read Ethiopia Association has
2 employees.
View email and phone details for 2
employees at ኢትዮጵያ ታንብብ ማህበር - Read Ethiopia Association.
ኢትዮጵያ ታንብብ ማህበር - Read Ethiopia Association's industry is
Community Services
ኢትዮጵያ ታንብብ ማህበር - Read Ethiopia Association's top competitors are
New Mexico National Guard,
Nevada State Police,
Linkedin,
Gibraltar - American Chamber Of Commerce,
Ethiopian Airlines,
Amcham Ethiopia,
San Francisco Consular Corps,
Consular Corps Of North Carolina,
Ethiopia Act,
Nevada Science Center.
ኢትዮጵያ ታንብብ ማህበር - Read Ethiopia Association's categories are Community Services
ኢትዮጵያ ታንብብ ማህበር - Read Ethiopia Association's founding year is 2023
Explore related pages
ኢትዮጵያ ታንብብ ማህበር - Read Ethiopia Association company profile
ኢትዮጵያ ታንብብ ማህበር - Read Ethiopia Association management contacts
Related company profiles:
Companies like ኢትዮጵያ ታንብብ ማህበር - Read Ethiopia Association
Top ኢትዮጵያ ታንብብ ማህበር - Read Ethiopia Association Employees
Free Chrome Extension
Find emails, phones & company data instantly
Find verified emails from LinkedIn profiles
Get direct phone numbers & mobile contacts
Access company data & employee information
Works directly on LinkedIn - no copy/paste needed
Aero Online
Your AI prospecting assistant
Select data to include:
Total price:
$0.00
0 records × $0.02 per record
How It Works
Get a Free Account
Sign up for a free account. No credit card required. Up to 10 free credits.
Search the #1 Contact Database
Get contact details of over 750M+ profiles across 60M companies – all with industry-leading accuracy. Sales Navigator and Recruiter users, try out our Email Finder Extension.
Use our AI-Powered Email Finder
Find business and personal emails and mobile phone numbers with exclusive coverage across niche job titles, industries, and more for unparalleled targeting. Also available via our Contact Data API.